ዘፍጥረት 42:13 NASV

13 እነርሱ ግን መልሰው፣ “እኛ አገልጋዮችህ በከነዓን አገር ከሚኖር ከአንድ ሰው የተወለድን ዐሥራ ሁለት ወንድማማቾች ነን። ትንሹ ወንድማችን አባታችን ዘንድ ሲሆን፣ አንዱ ግን የለም” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 42:13