ዘፍጥረት 42:28 NASV

28 እርሱም ወንድሞቹን፣ “ኧረ ብሬ ተመልሶልኛል፤ ይኸው ስልቻዬ ውስጥ አገኘሁት” አላቸው።ሁሉም ልባቸው በድንጋጤ ተሞልቶ እየተንቀጠቀጡ በመተያየት፣ “እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ምን ሊያመጣብን ይሆን?” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 42:28