ዘፍጥረት 43:16 NASV

16 ዮሴፍ ብንያምን ከወንድሞቹ ጋር ባየው ጊዜ የቤቱን አዛዥ፣ “እነዚህን ሰዎች ወደ ቤት ይዘሃቸው ሂድ፤ ዛሬ ቀትር ላይ አብረውኝ ስለሚበሉ ፍሪዳ ተጥሎ ምሳ ይዘጋጅ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 43:16