ዘፍጥረት 43:29 NASV

29 ዮሴፍ በዐይኑ ሲቃኝ የእናቱን ልጅ ብንያምን አየና፣ “ያ የነገራችሁኝ ታናሽ ወንድማችሁ ይህ ነው?” ብሎ ጠየቃቸው። ብንያምንም፣ “ልጄ፤ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ይባርክህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 43:29