ዘፍጥረት 43:8 NASV

8 ይሁዳም አባቱን እስራኤልን እንዲህ አለው “ልጁን ከእኔ ጋር ስደደው፤ እኛም በቶሎ እንሂድ፤ ይህ ከሆነ፣ አንተም፣ እኛም፣ ልጆቻችንም አንሞትም፤ እንተርፋለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 43:8