ዘፍጥረት 44:26 NASV

26 ‘መሄድ አንችልም፤ መሄድ የምንችለው ታናሽ ወንድማችን አብሮን ሲሄድ ብቻ ነው። ታናሽ ወንድማችንን ይዘን ካልሄድን በስተቀር፣ የሰውየውን ፊት ማየት አንችልም’ አልነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 44:26