ዘፍጥረት 44:32 NASV

32 እኔ አገልጋይ፣ ‘ልጅህን መልሼ ሳላመጣ ብቀር፣ ለዘላለም በደለኛ አድርገህ ቍጠረኝ’ በማለት፣ ስለ ልጁ ደኅንነት በአባቴ ፊት ራሴን ዋስ አድርጌአለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 44:32