ዘፍጥረት 45:1 NASV

1 በዚያን ጊዜ ዮሴፍ አጠገቡ በነበሩ ሰዎች ፊት ስሜቱን ሊገታ ባለመቻሉ፣ “እዚህ ያሉትን ሰዎች በሙሉ አስወጡልኝ” ብሎ ጮኾ ተናገረ፤ ስለዚህም ዮሴፍ ራሱን ለወንድሞቹ በገለጠበት ጊዜ፣ ከእርሱ ጋር ሌላ ማንም ሰው አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 45:1