ዘፍጥረት 45:23 NASV

23 ለአባቱም በግብፅ ምድር ከሚገኘው የተመረጠ ነገር በዐሥር አህዮች፣ እንደዚሁም ለመንገዱ ስንቅ የሚሆነው እህል፣ ዳቦና ሌላ ምግብ በዐሥር እንስት አህዮች አስጭኖ ሰደደለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 45:23