ዘፍጥረት 45:26 NASV

26 አባታቸውንም፣ “እነሆ ዮሴፍ በሕይወት አለ፤ እንዲያውም በግብፅ ምድር ሁሉ ገዥ ሆኖአል” ብለው ነገሩት። ያዕቆብም በድንጋጤ ክው አለ፤ ሊያምናቸውም አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 45:26