ዘፍጥረት 45:8 NASV

8 “ስለዚህ አሁን ወደዚህ የላከኝ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) እንጂ እናንተ አይደላችሁም፤ እርሱም ለፈርዖን እንደ አባት፣ በቤት ንብረቱ ላይ ጌታ፣ እንዲሁም በግብፅ ምድር ላይ ገዥ አደረገኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 45:8