ዘፍጥረት 46:29 NASV

29 ዮሴፍ ሠረገላውን አዘጋጅቶ፤ አባቱን እስራኤልን ለመቀበል ወደ ጌሤም አመራ።ዮሴፍ አባቱ ዘንድ እንደ ደረሰ፣ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥሞ ለረጅም ጊዜ አለቀሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 46:29