ዘፍጥረት 46:31 NASV

31 ከዚህ በኋላ ዮሴፍ ወንድሞቹንና የአባቱን ቤተ ሰዎች እንዲህ አላቸው፤ “ወደ ፈርዖን ወጥቼ አናግረዋለሁ፤ እንዲህም እለዋለሁ፣ ‘በከነዓን ምድር የሚኖሩት ወንድሞቼና የአባቴ ቤተ ሰዎች ወደ እኔ መጥተዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 46:31