15 የግብፅና የከነዓን ሕዝቦችም ገንዘባቸው ባለቀ ጊዜ፣ ግብፃውያን ሁሉ ወደ ዮሴፍ ቀርበው፣ “የምንበላው እህል ስጠን፤ ገንዘባችን አልቆብናል፤ ዐይንህ እያየ እንዴት በራብ እንለቅ?” አሉት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 47
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 47:15