ዘፍጥረት 47:4 NASV

4 ደግሞም፣ “በከነዓን ምድር ራቡ እጅግ የጸና በመሆኑ በጎችና ፍየሎች የሚሰማሩበት በማጣታቸው፣ ለጊዜው እዚህ ለመኖር መጥተናል፤ አሁንም ባሮችህ በጌሤም ምድር እንድንኖር እንድትፈቅድልን እንለምንሃለን” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 47:4