ዘፍጥረት 48:13 NASV

13 ከዚያም ዮሴፍ ሁለቱን ልጆቹን ይዞ ኤፍሬምን ከራሱ በስተ ቀኝ፣ ከእስራኤል በስተ ግራ፣ ምናሴን ደግሞ ከራሱ በስተ ግራ፣ ከእስራኤል በስተ ቀኝ በኩል አቀረባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 48:13