ዘፍጥረት 48:2 NASV

2 ለያዕቆብ፣ “ልጅህ ዮሴፍ ወደ አንተ መጥቶአል” ተብሎ በተነገረው ጊዜ፣ እስራኤል ተበረታትቶ ዐልጋው ላይ ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 48:2