ዘፍጥረት 49:8 NASV

8 “ይሁዳ፣ ወንድሞችህ ይወድሱሃል፤እጅህም የጠላቶችህን ዐንገት ዐንቆ ይይዛል፤የአባትህ ልጆች በፊትህ ተደፍተው ይሰግዱልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 49:8