ዘፍጥረት 50:11 NASV

11 በዚያ የሚኖሩ ከነዓናውያን በአጣድ ዐውድማ የተደረገውን ልቅሶ ባዩ ጊዜ፣ “ይህ ለግብፃውያን መራራ ልቅሶአቸው ነው” አሉ። በዮርዳኖስ አጠገብ ያለው የዚያ ቦታ ስም አቤል ምጽራይም ተብሎ መጠራቱም ከዚሁ የተነሣ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 50:11