ዘፍጥረት 50:4 NASV

4 የሐዘኑ ጊዜ እንዳበቃ ዮሴፍ የፈርዖንን ቤተ ሰዎች እንዲህ አላቸው፤ “በፊታችሁ ሞገስ አግኝቼ ከሆነ፣ ለፈርዖን እንዲህ ብላችሁ ንገሩልኝ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 50:4