ዘፍጥረት 6:13 NASV

13 ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ኖኅን እንዲህ አለው፦ “ሰውን ሁሉ ላጠፋ ነው፤ ምድር በሰው ዐመፅ ስለ ተሞላች በእርግጥ ሰውንም ምድርንም አጠፋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 6:13