ዘፍጥረት 6:17 NASV

17 እኔም ከሰማይ በታች የሕይወት እስትንፋስ ያለባቸውን ሕያዋን ፍጡራን ሁሉ ለማጥፋት እነሆ፤ በምድር ላይ የጥፋት ውሃ አወርዳለሁ፤ በምድር ላይ ያለ ሁሉ ይጠፋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 6:17