20 ከእያንዳንዱ የወፍ ወገን፣ ከእያንዳንዱ የእንስሳ ወገን፣ በምድር ላይ ከሚሳቡ ፍጥረት ሁሉ በየወገናቸው በሕይወት ይቈዩ ዘንድ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ አንተ ይመጣሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 6:20