ዘፍጥረት 6:4 NASV

4 የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ልጆች የሰዎችን ሴቶች ልጆች ተገናኝተው ልጆች በወለዱ ጊዜም ሆነ ከዚያም በኋላ ኔፊሊም የተባሉ ሰዎች በምድር ላይ ነበሩ። እነርሱም በጥንቱ ዘመን በጀግንነታቸው ከፍ ያለ ዝና ያተረፉ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 6:4