ዘፍጥረት 6:9 NASV

9 የኖኅ ታሪክ እንደሚከተለው ነው፤ ኖኅ በዘመኑ ከነበሩት ሰዎች ሁሉ ይልቅ ጻድቅና ከበደል የራቀ ሰው ነበር፤ አካሄዱንም ከእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጋር አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 6:9