ዘፍጥረት 7:1 NASV

1 እግዚአብሔር (ያህዌ) ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ትውልድ መካከል አንተን ጻድቅ ሆነህ አግኝቼሃለሁና ቤተ ሰብህን በሙሉ ይዘህ ወደ መርከቧ ግባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 7:1