ዘፍጥረት 8:1 NASV

1 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ኖኅንና በመርከቧ ውስጥ ከእርሱ ጋር የነበሩትን የዱርና የቤት እንስሳት ሁሉ አሰበ፤ በምድር ላይ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ፤ ውሃውም ጐደለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 8:1