ዘፍጥረት 8:20 NASV

20 ከዚያም ኖኅ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሠዊያ ሠራ፤ መሠዊያው ላይ ንጹሕ ከሆኑት እንስሳት ሁሉ፣ እንዲሁም ንጹሕ ከሆኑት ወፎች የሚቃጠል መሥዋዕት አቀረበ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 8:20