ዘፍጥረት 9:10 NASV

10 እንዲሁም ከእናንተ ጋር ከነበሩት ሕያዋን ፍጡራን ሁሉ፦ ከወፎች፣ ከቤት እንሰሳት፣ ከዱር እንስሳት፣ ከእናንተ ጋር ከመርከቧ ከወጡት በምድር ላይ ካሉት ሕያዋን ፍጡራን ሁሉ ጋር ኪዳን እገባለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 9:10