ዘፍጥረት 9:19 NASV

19 ሦስቱ የኖኅ ልጆች እነዚህ ሲሆኑ፣ በምድር ላይ የሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ የተገኙት ከእነዚሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 9:19