ራእይ 13:18 NASV

18 ይህ ጥበብ ይጠይቃል፤ አእምሮ ያለው ማንኛውም ሰው የአውሬውን ቍጥር ያስላው፤ ምክንያቱም ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነው። ቍጥሩ ስድስት መቶ ሥልሳ ስድስት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 13:18