ራእይ 14:1 NASV

1 ከዚህ በኋላ አየሁ፤ እነሆ፤ በጉ በጽዮን ተራራ ላይ ቆሞ ነበር፤ ከእርሱም ጋር የእርሱ ስምና የአባቱ ስም በግምባራቸው ላይ የተጻፈባቸው መቶ አርባ አራቱ ሺህ ሰዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 14:1