ራእይ 15:1 NASV

1 ሌላም ታላቅና አስደናቂ ምልክት በሰማይ አየሁ፤ የመጨረሻዎቹን ሰባት መቅሠፍቶች የያዙ ሰባት መላእክት አየሁ፤ የመጨረሻ የተባሉትም የእግዚአብሔር ቊጣ የሚፈጸመው በእርሱ በመሆኑ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 15:1