ራእይ 15:2 NASV

2 ከእሳት ጋር የተቀላቀለ የብርጭቆ ባሕር የሚመስል አየሁ፤ በባሕሩም አጠገብ አውሬውን፣ ምስሉንና የስሙን ቊጥር ድል የነሡትን ቆመው አየሁ፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን በገና ይዘው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 15:2