ራእይ 15:6 NASV

6 ሰባቱን መቅሠፍቶች የያዙት ሰባቱ መላእክት ከቤተ መቅደሱ ወጡ፤ እነርሱም ከተልባ እግር የተሠራ ንጹሕ የሚያበራ ልብስ ለብሰው፣ ደረታቸውንም በወርቅ መታጠቂያ ታጥቀው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 15:6