ራእይ 16:21 NASV

21 በሚዛን ሲመዘን እያንዳንዱ አርባ አምስት ኪሎ ግራም የሚሆን ታላቅ በረዶ በሰዎች ላይ ከሰማይ ወረደባቸው፤ መቅሠፍቱ እጅግ አሠቃቂ ስለ ነበር፣ ሰዎቹ ከበረዶው መቅሠፍት የተነሣ እግዚአብሔርን ተሳደቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 16:21