ራእይ 17:1 NASV

1 ሰባቱን ጽዋዎች ከያዙት ከሰባቱ መላእክት አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፤ “ና፤ በብዙ ውሆች ላይ የተቀመጠችውን የታላቂቱን አመንዝራ ፍርድ አሳይሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 17:1