ራእይ 19:6 NASV

6 ደግሞም እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ፣ እንደ ኀይለኛ ወራጅ ውሃ ድምፅ፣ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ የሚመስል እንዲህ ሲል ሰማሁ፤ሃሌ ሉያ!ሁሉን ቻይ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 19:6