ራእይ 2:17 NASV

17 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ፤ ድል ለሚነሣ ከተሰወረው መና እሰጠዋለሁ፤ ደግሞም ከሚቀበለው ሰው በስተቀር ማንም የማያውቀውን አዲስ ስም የተጻፈበት ነጭ ድንጋይ እሰጠዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 2:17