ራእይ 2:18 NASV

18 “በትያጥሮን ላለው ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ እንደ እሳት ነበልባል የሆኑ ዐይኖችና በእሳት ቀልጦ የነጠረ ናስ የሚመስሉ እግሮች ያሉት የእግዚአብሔር ልጅ እንዲህ ይላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 2:18