ራእይ 22:8 NASV

8 እነዚህን ነገሮች የሰማሁና ያየሁ እኔ ዮሐንስ ነኝ። እነዚህን ነገሮች በሰማሁና ባየሁ ጊዜ፣ እነዚህን ነገሮች ላሳየኝ መልአክ ልሰግድ በእግሩ ሥር ተደፋሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 22:8