ራእይ 22:9 NASV

9 እርሱ ግን፣ “ተው፤ ይህን አታድርግ እኔ ከአንተና ከወንድሞችህ ከነቢያት እንዲሁም የዚህን መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁት ሁሉ ጋር አገልጋይ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 22:9