ራእይ 3:7 NASV

7 “በፊላድልፍያ ላለው ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፤ ቅዱስና እውነተኛ የሆነው፣ የዳዊትንም መክፈቻ በእጁ የያዘው እንዲህ ይላል፤ እርሱ የከፈተውን ማንም ሊዘጋው አይችልም፤ የዘጋውንም ማንም ሊከፍተው አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 3:7