8 ሥራህን ዐውቃለሁ፤ እነሆ፤ ማንም ሊዘጋው የማይችል የተከፈተ በር በፊትህ አድርጌአለሁ። ኀይልህ ትንሽ እንደሆነ ዐውቃለሁ፤ ሆኖም ቃሌን ጠብቀሃል፤ ስሜንም አልካድህም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 3:8