ራእይ 4:4 NASV

4 በዙፋኑ ዙሪያ ሌሎች ሃያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፤ በእነርሱም ላይ ነጭ ልብስ የለበሱና በራሳቸውም ላይ የወርቅ አክሊል የደፉ ሃያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 4:4