6 ደግሞም በዙፋኑ ፊት እንደ መስተዋት የጠራ የብርጭቆ ባሕር ነበረ።በዙፋኑ መካከል፣ በዙሪያውም ከፊትና ከኋላ በዐይን የተሞሉ አራት ሕያዋን ፍጡራን ነበሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 4:6