ራእይ 4:8 NASV

8 አራቱም ሕያዋን ፍጡራን እያንዳንዳቸው ስድስት ስድስት ክንፎች ነበሯቸው፤ በዙሪያቸውና በውስጣቸው በዐይኖች የተሞሉ ነበሩ፤ ቀንና ሌሊትም፦“ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣የነበረው፣ ያለውና የሚመጣው፤ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ”ማለትን አያቋርጡም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 4:8