ራእይ 6:12 NASV

12 ስድስተኛውን ማኅተም ሲፈታ ተመለከትሁ፤ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ፀሓይም እንደ ማቅ ጠቈረች። ጨረቃም በሙሉ እንደ ደም ቀላች፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 6:12