ራእይ 6:13 NASV

13 የበለስ ዛፍ በብርቱ ነፋስ ስትወዛወዝ ያልበሰለው ፍሬ ከእርሷ እንደሚረግፍ፣ የሰማይ ከዋክብት ወደ ምድር ረገፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 6:13