ራእይ 7:1 NASV

1 ከዚህ በኋላ አራት መላእክት በአራቱ የምድር ማእዘኖች ቆመው አየሁ፤ እነርሱም ነፋስ በምድር ወይም በባሕር፣ ወይም በማንኛውም ዛፍ ላይ እንዳይነፍስ አራቱን የምድር ነፋሶች ያዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 7:1